11 መስከረም 2021 ዮናስ ግርማ በሥጋ ንግድ ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ቆይቷል። ሥራውን ከወላጅ አባቱ ተረክቦ እያስተዳደረ ይገኛል። ዮናስ የሚያስተዳድረው ሥጋ ቤት በአዲስ አበባ ዝናን ካተረፉ አንጋፋ ሥጋ ቤቶች መካከል ነው። ሥጋ ቤቱ ከሚታወቅባቸው ነገሮች አንዱ በኢትዮጵያ ባላንጣ የሚባሉ ፖለቲከኞች…
ሰሜን ኮሪያ አብዛኛውን የጃፓን ክፍል ሊመታ የሚችል አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ሙከራ ማካሄዷን የአገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘገበ። ቅዳሜና እሁድ በተካሄዱት ሙከራዎች ሚሳይሎቹ እስከ 1,500 ኪ.ሜ ርቀው ስለመጓዛቸው ኮሪያን ሴትንራል የዜና ማዕከል ዘግቧል። ሙከራው አገሪቱ ካለችበት…