Browsing: ዜና
ሰሜን ኮሪያ አብዛኛውን የጃፓን ክፍል ሊመታ የሚችል አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ሙከራ ማካሄዷን የአገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘገበ። ቅዳሜና እሁድ…
በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ቀናት ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተመዘገበ። ከጤና ሚንስቴር እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…
ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል ከዚህ ቀደም ከነበሩት የላቁ ናቸው የተባሉትን አይፎን 13 ስልኮችንና አዲስ አይፓድ አስተዋወቀ። በዚህም አፕል አራት ስልኮችን…
የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን በሰሃራ በረሃ አካባቢ የኢስላሚክ ስቴት አዛዥ የነበረው ግለሰብ በፈረንሳይ ወታደሮች መገደሉን አስታወቁ። አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳሃራዊ…
ባለፉት ሁለት ወራት ሱዳን ውስጥ በተከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች ከ80 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ እና በርካቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የአገሪቱ ባለሥልጣናት…
በአፍጋኒስታን አዲስ መንግሥት ለመመሠረት የሚደረገውን ጥረት ተከትሎ በታሊባን መሪዎች መካከል አለመግባባት መንገሱን አንድ ከፍተኛ የታሊባን ባለስልጣን ለቢቢሲ ተናገሩ። አለመግባባቱ ከታሊባን…
10 መስከረም 2021 የምስሉ መግለጫ,ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ 13 ተርባይኖች መካከል ሁለቱ ተርባይኖች በሚቀጥለው ዓመት የመጀመሪያዎቹ ጥቂት…
11 መስከረም 2021 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከጽህፈት ቤታቸው ዋይት ሐውስ በወጣ መግለጫ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውን ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ገለጹ።…
7 መስከረም 2021 የምስሉ መግለጫ,የአሜሪካ መንግሥት ካሊድ ሼክ መሐመድን ለመያዝ ያወጣው የይፈለጋል ማስታወቂያ ከ20 ዓመት በፊት። በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር መስከረም…