ሰሜን ኮሪያ አብዛኛውን የጃፓን ክፍል ሊመታ የሚችል አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ሙከራ ማካሄዷን የአገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘገበ። ቅዳሜና እሁድ በተካሄዱት ሙከራዎች ሚሳይሎቹ እስከ 1,500 ኪ.ሜ ርቀው ስለመጓዛቸው ኮሪያን ሴትንራል የዜና ማዕከል ዘግቧል። ሙከራው አገሪቱ ካለችበት…